የገጣሚው ብዕር

OPEN

"ለምን" (ዋሲሁን ኃይሉ) ህይወቴን አጨልመሽ ……ያንቺም ላይበራልሽ ……በልብ ሰው ይዞ ……ሃሳቤ ደንዝዞ ……ከሳር ከቅጠሉ ……ካገኘሁት ሁሉ ……አይኖቼ እንዲውሉ ……ከሰው ተነጥዬ በልቤ ጀርባ አንቺን አዝዬ …እንድኖር ባክኜ …ግን ለምን ፍቅርዬ…? …መች ዘር አጠፋሁኝ…? በቁም መሞትን ለምን ፈረድሽብኝ ……እኔ አንቺን መፍቀሬን ……ሀጢአት አድርገሽው …ነፍሴን የምት ቀጪው ምን ብበድልሽ ነው? Join 👇👇👇👇👇👇 @wasihunhailu ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ ሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ግጥሞች ካለዎት @natanemnegn ያድርሱን

Give feedback

Reviews (1):